Quantcast
Channel: Planet Ethiopia.com - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 19220

VOA: ለየመን የምግብ ረድዔት የጫኑ መርከቦች ወደ ሀገሪቱ ገቡ

$
0
0

VOA: ለየመን የምግብ ረድዔት የጫኑ መርከቦች ወደ ሀገሪቱ ገቡ

ለየመን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን የምግብ ረድዔት የጫኑ መርከቦች ወደ ሀገሪቱ ገብተዋል። በሳውዲ አረብያ የሚመራው ጥምረት ለሦስት ሳምንታት ለሚጠጋ ጊዜ ጥሎት የነበረው ዕገዳ ለቀቅ ካለ በኋላ 6ሺህ ቶን የሚሆን ስንዴ የጫነ መርከብ እንዲገባ ተፈቅዶለታል። የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገለፀው መሰረት 27ሺህ ቶን የሚሆን ስንዴ ትላንት በአማፅያን ቁጥጥር ሥር ባለው “ሳሊፍ” በተባለው የቀይ ባህር ወደብ ገብቷል።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 19220

Trending Articles