VOA: የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሑሩ ኬንያታ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሓላ ፈጸሙ
የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንድን የምርጫ ውጤት ውድቅ ያደረገበትንና ተቃዋሚዎች ከምርጫ የወጡበትን ሂደት አሳልፎ እዚህ የደረሰው የዛሬው ቃለ መሓላ፣ ወደ 60,000 ሕዝብ በናይሮቢው ካሳራኒ ስታዲየም የታደመበት ነበር።