VOA: አዲስ የአገልግሎት ክፍያ መላ
ኢትዮጵያ ወይንም አፍሪካ አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመላክ የሚያስችል የክፍያ አገልግሎትን የሚያደርሰውን መላ ገጽ እናስተዋውቃችሁ። በተንቀሳቃሽ ስልክ በሚጫን አምድ(አፕ) ወይንም በድረ -ገጽ የስልክ፣ የጤና ኢንሹራንስ፣ የትምህርት ቤትና የመሳሰሉ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቀጥታ ለማድረግ ያስችላል።