Press Release on Artist Fekadu Health Problem
“ከነ ክብሬ እንድሞት ፍቀዱልኝ?” አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም
የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሁለቱ ኩላሊቶቹ ሙሉ በሙሉ ስራውን በማቆሙ የተነሳ ለህክምና ውጭ ሃገር ሄዶ መታከም እንደለበት የህክምና ባለሙያዎች በዛሬው ዕለት በአፍሮዳይ ሆቴል በሰጡት መግለጫ አስታወቁ!!
የኮሚቴው አስተባባሪዎች እንዳስታወቁት በሃገር ውስጥና በባህር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ይህን ድንቅ አርቲስት ህይወቱን ለማዳን መረባረብ እንዳለብን አስታውቀዋል፡፡
የባንክ አካውንቱም ንግድ ባንክ 1000239345488 መሆኑን ተገልፆል፡፡ ሙሉ መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ 091 186 4396 ይደውሉ፡፡
↧
በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የህክምና ጉዳይ ላይ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
↧