ሄሎ ሀበሻ በመላው አለም ያሉ ኢትዮጵያውያንን አገናኝቶ ያወያያል ያዝናናል ከፌስ ቡክ በምን ይለያል በሶስት ነገር
1. ፌስ ቡክ ላይ ከራሳችሁ ጓደኛ ብቻ ጓር ነው ምታወሩት እርሱንም ኮሜንት እራሳችሁ ፔጅ ላይ ካልሆ። ሌላ ቦታ የለም ለሁሉም የተዘጋጀ ማለቴ ነው
2. ይህ ፔጅ የተዘጋጀው ባብዛኛው ለኢትዮጵያውያን ነው ስለዚህ ጓደኛ መሆን ሳይጠበቅባችሁ በመላው አለም ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ስለወቅታዊ ነገር ማውራት ትችላላችሁ
3. ስለ ወቅታዊ ነገር ማውሪያ ከድሬ ቲዩብ ኮሜንት ቦታ በቀር ሌላ ቦታ የለም ስለዚህ ነው ሄሎ ሀበሻ የተመሰረተዉ....ለዚህም ነው ባጭር ጊዚ ታዋቂና ትልቁ የሀበሻ መንደር የሆነው....ተቀላቀሉና መጠቀም ጀምሩ....
↧
Ethiopian Food: Teff Injera In 24 Hours የጤፍ እንጀራ ዝግጅት በ24 ሰዓት ውስጥ
↧