$ 0 0 ሳላስበዉ ከንፈሬን ስትስመኝ ደንዝዤ ቀረሁና ሳልፈልግ ፍቅር ውስጥ ከተተችኝ እናም የቃልኪዳን ቀለበት አድርጋልኝ አሜሪካ ገብታ እንደፀነሰች መርዶዬን በስልክ ነገረችኝ