WHATSAPP በጣም በጣም ሚገርም ነገር ይዞ ከች ብሏል GIF እስከ 30 MB መላክ እንችላለን እንዲሁም የራሳችን የሆነ ስታተስ በጣም የሚያማምሩ ቲሞች እንዱሁም ምንም አፕ ሳያስፈልገን በራሱ መቆለፍ እንችላለን
ብቻ እናንተ ገብታቹ ብታዩት ብዙ እኔ ያልጠቀስኳቸው ነገሮችም በውስጡ ይዞዋል እንደሚመቻቹ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ
↧
WHATSAPP በጣም በጣም ሚገርም ነገር ይዞ ከች ብሏል
↧