Quantcast
Channel: Planet Ethiopia.com - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 19220

"20 ደቂቃ"ተብሎ የሚጠራ አዲስ የቃና TV ተከታታይ ድራማ ከመጋቢት 9 ማለት March 18 ካሁኑ ቅዳሜ ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀርብ!

$
0
0

"20 ደቂቃ" ተብሎ የሚጠራ አዲስ የቃና TV ተከታታይ ድራማ ከመጋቢት 9 ማለት March 18 ካሁኑ ቅዳሜ ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀርብ!
እንደተለመደው ድራማው TV ላይ ከታየ ጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ድረገጻችን ላይ እንለቅላችኋለን ስለዚህ መጭው ቅዳሜ ከድረገጻችን አትራቁ!
የናንተው: PlanetEthiopia.com
በዚህ ወር ቃና ቲቪ ወደ ኢትዮጲያ ይዞ የቀረበው አዲስ አዋርድ ተሸላሚ የቱርክ ተከታታይ "20 ደቂቃ" የተሰኘ ደራማ በሌላ ተወዳጅ የቱርክ ድራማ የብዙ ተመልካች ቀልብ የገዛችው ጥቁር ፍቅር ላይ የምትታወቀው ቱባ ቡዩኩሰታን የምትተውንበት ፊልም፡፡20 ደቂቃ በጣም አጓጉዊ የሆነ ስለ አንድ ድሰተኛ ቤተስብ ፣ በሰላም እና በደስታ በኣንድ ላይ የሚኖሩ እናት ፣ አባት ፣ ወንድ እና ሴት ልጅ ነው ፡፡ እንድ ቀን ሳየታሰብ ፖሊሶች መጥተው እናትየዋን (ቱባ ቡዩኩሰታን) ወደ እስር ቤት ይወስዷታል ፡፡ በግድያ ወንጀል ተጠርጥራ የ20 አመት እሰራት ተፈረዶባት ፣ በሏ ንፁኅነጸዋን ለማረጋጋጥ መርማሪው ደግሞ እውነታውን ለማጣራት ሲጣጣሩ ግን ዋናው ጠያቄ የእውነት ግድያውን ፈጽማለች ወይስ አልፈጸመችም?


Viewing all articles
Browse latest Browse all 19220

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>