እንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ከወሰነች ወዲህ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ሃገሮችን ጨምሮ በቅኝ ይዛቸው ከነበሩ ሀገሮች ያሏትን ንግዶች ለማስፋት እያሰበች መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡
የእንግሊዝን ፖሊሲ አንዳንዶች የቀድሞ ዘውዳዊ ሥርዓት ያስተዳድራቸው የነበሩ የዓለም ክፍሎችን እንደገና ለማሰባሰብ ያቀደ ዘዴ እያሉት ነው። እቅዱ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገሮች ተቃውሞ ሊገጥመው እንደሚችል ሪፖርተራችን ሔንሪ ሪጅዌል ከለንደን ዘግቧል፡፡
↧
እንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ከወሰነች ወዲህ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ሃገሮችን ጨምሮ በቅኝ ይዛቸው ከነበሩ ሀገሮች ያሏትን ንግዶች ለማስፋት እያሰበች መሆኑ
↧