የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ትላንት ዕሁድ ባደረጉት ንግግር የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባለት ከፓርቲያቸው አቋም ጋር ቢጣረስም ዕውነቱን መርምረው ሃቅ እንደሚናገሩ ጥልቅ ምኜቴ ነው ብለዋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ትላንት ይህን አስተያየት የሰጡት ቦስተን ከተማ ውስጥ የጆን ኤፍ ኬኔዲን ፕሮፋይል ከሬጅ በቁም ትርጉሙ የፅናት ተምሳሌት የተባለ ሽልማት በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡
↧
ባራክ ኦባማ "የቁርጠኝነት ምሳሌ"ሽልማት ተቀበሉ::
↧