የኢትዮጵያን የሠብዓዊ መብት ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድር ከዩናይትድ ስቴይትስ ፖሊሲ ጋር ለመቃነት ያለመ ረቂቅ ሕግ በዛሬ ዕለት በሕግ አርቃቂው የኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ፊት ቀርቦ፤ ድምፅ እንዲሰጥበት ሙሉ በሙሉ ስምምነት ተደረሶበታል።
↧
VOA: በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ ኮሚቴ ውሣኔ አሣለፈ
↧