የኢትዮጵያ ጥንታዊ ከተማ የሆነችው ሐረር በ7ኛው ክ/ዘ ስትቆረቆር የእስልምና ባህል ማዕከል ተብላ ትጠራለች፡፡
“ጀጎል” ተብሎ በሚጠራዉ ግንብ የተከበበችው ሐረር ከተማ አምስት በሮች አሏት፡፡
ሐረር ከተማ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ ዓለምቀፍ ቅርስነት ተመዝግባለች፡፡
↧
VOA: የጥበብ ሀገር "ሐረር"
↧