$ 0 0 እንደዉ አጀብ እኮ ነዉ የጋዜጠኞቻችን እና ተቋሞችችን አሳፋሪ ምግባር ምንድነዉ እነዚህ ሰዎች እየሰሩ ያሉት የሚገርም የሚገርም ጉዳይ መዓዛና አብዱ በሸገር ካፌ የስፖርት ጋዜጨኞች ያደምጡታል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል!