LTV: በ እንስሳ ኮቴ የዱር እንስሳት ማገገሚያ ማዕከል
እንስሳ ኮቴ የዱር እንስሳት ማገገሚያ ማዕከል በህገወጥ የዱር እንስሳት አዘዋዋሪዎች እና በአዳኞች እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን የዱር እንስሳት በመንከባከብ ወደ ትውልድ ዱራቸው የሚመልስ ተቋም ሲሆን በዚሁ ተግባር የሚታወቀው የቦርን ፍሪፕሮጀክት አንዱ አካልነው:: ቦታውን ወደ ሆለታ ስንሄድ እናገኘዋለን ...ይህንን አጓጊ ስፍራ ለማየት መቲን ይከተሏት