Planet Ethiopia Dramas
Welafen Season 4 - Part 83 (ወላፈን)
CGTN: African Union Welcomes New Chinese Military Base in Djibouti.
CGTN: African Union Welcomes New Chinese Military Base in Djibouti.
The African Union says the opening of a Chinese military base in the Horn of Africa is a positive development. AU officials hope it will support regional efforts in fighting piracy and maintaining peace. The logistics facility will enable Chinese armed forces to continue playing a positive role in peacekeeping missions in Africa. CGTN's Girum Chala has more.
Yetekema Hiwot - Part 118 (የተቀማ ሕይወት) Kana TV Drama
Planet Ethiopia Dramas
Ethiopian Food: የሽሮ ፍትፍት አሰራር Shiro Fitfit Recipe
Ethiopian Food: የሽሮ ፍትፍት አሰራር Shiro Fitfit Recipe
Funny Pranks - አስቂኝ ሽወዳ
Funny Pranks - አስቂኝ ሽወዳ
Yared Negu - Yagute ያጉቴ (Amharic Wellayta)
Yared Negu - Yagute ያጉቴ (Amharic Wellayta)
Narration ትረካ: ተባለ...አልን...አስባልን Alin Asbalin ( ከአብርሃም ረታ ዓለሙ) - በአንዱዓለም ተስፋዬ
Narration ትረካ: ተባለ...አልን...አስባልን Alin Asbalin ( ከአብርሃም ረታ ዓለሙ) - በአንዱዓለም ተስፋዬ
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?: ከውጪ መጥቶ ያገባኛል ብዬ 11 አመታትን የጠበቅኩት ፍቅረኛዬ የሰራኝ ጉድ... እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ::
እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?: ከውጪ መጥቶ ያገባኛል ብዬ 11 አመታትን የጠበቅኩት ፍቅረኛዬ የሰራኝ ጉድ... እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ::
በሳዑዲ አረቢያ የምትኖሩ ወገኖች፥ እባካቹ የጉዞ ሰነድ ከወሰዳቹ በኋላ ዝም ብላቹ አትቀመጡ። ወደ ሀገር ቤት ተሳፈሩ።
በሳዑዲ አረቢያ የምትኖሩ ወገኖች፥ እባካቹ የጉዞ ሰነድ ከወሰዳቹ በኋላ ዝም ብላቹ አትቀመጡ። ወደ ሀገር ቤት ተሳፈሩ።
■ በሳዑዲ አረቢያ የምትኖሩ ወገኖች፥ እባካቹ የጉዞ ሰነድ ከወሰዳቹ በኋላ ዝም ብላቹ አትቀመጡ። ወደ ሀገር ቤት ተሳፈሩ።
■ በጅዳና ኣካባቢዋ ባለፉት ሶስት ወራትም ሆነ በተጨመረው የምህረት ጊዜ የጉዞ ሰነድ የወሰዱ ዜጎች ወደ ሀገር እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቧል። የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ያወጣው የ 90 ቀን የዕፎይታ ጊዜ፣ እንዲሁም ለአንድ ወር በተጨመረውና እየተገባደደ ባለው ጊዜ 60,000 አካባቢ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የጉዞ ሰነድ መውሰዳቸውን በጅዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር ውብሸት ደምሴ የገለፁ ሲሆን በጅዳ ዋናው ጽ/ቤትን ጨምሮ በመካ፣ በጣይፍ፣ በመዲና በአባሃና በጂዛን በተከፈቱ ንዑስ ጣቢያዎች የጉዞ ሰነድ የመስጠቱ ሥራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ተናግረዋል። ነገር ግን የጉዞ ሰነድ ከወሰዱት ብዙዎቹ ወደ ሀገርቤት እንዳልተሳፈሩም አክለው ይናገራሉ። በተለይም በርካታ ዜጎች በየቤቱ በአጉል ተስፋ ተታለው መዘናጋታቸውን/መቀመጣቸውን ገልፀው፥ ዜጎች በቀረው ጊዜ የጉዞ ሰነድ ያልወሰዱ፣ ወስደው በየቤቱ የተቀመጡ ዜጎች በቀረው ጊዜ መጠቀም እንዳለባቸው አሳስበዋል። በተለይም በአሁኑ ወቅት ዜጎች ሊከተል ከሚችለው አደጋ (ማለትም፥ የሳዑዲ መንግስት ሊያስከትለው ከሚችለው ከማንኛውም ቅጣት) ራሳቸውን ለማዳን በተሰጣቸው ዕድል በጊዜ መጠቀም እንዳለባቸው በአጽንዖት አሳስበዋል። በተጨማሪም የምህረት አዋጁ ከተጀመረ አንስቶ እስካሁን ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ዜጎችን የማስመለሱ ሥራ ላይ ለተባበሩት ወገኖች በሙሉ በማመስገን በቀረው ጊዜና ከምህረት አዋጁም በኋላም ይህንኑን ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
Arhibu አሪሂቡ: Talk With The Owner of Adama General Hospital, Ato Kebir Husen Wako - ቆይታ ከአዳማ ጄነራል ሆ
Arhibu አሪሂቡ: Talk With The Owner of Adama General Hospital, Ato Kebir Husen Wako - ቆይታ ከአዳማ ጄነራል ሆስፒታል ባለቤት አቶ ከቢር ሁሴን ዋቆ ጋር::
Ethiopian Food: ማዮኔዝ በድንች ጥብስ አሰራር How to Make Mayonnaise With Potato fried
Ethiopian Food: ማዮኔዝ በድንች ጥብስ አሰራር How to Make Mayonnaise With Potato fried
Ethiopian Food: ቀዝቃዛ ቡና አሰራር How to Make Cold Brew Coffee.
Ethiopian Food: ቀዝቃዛ ቡና አሰራር How to Make Cold Brew Coffee.
Intro music-
Track: Rogers & Dean - No Doubt [NCS Release]
Music provided by NoCopyrightSounds.
Download / Stream: http://ncs.io/NoDoubtYO
Yeras Mirkogna - Part 119 (የራስ ምርኮኛ) Kana TV Drama
Planet Ethiopia Dramas
20 Dekika - Part 35 (20 ደቂቃ) Kana TV Drama
Planet Ethiopia Dramas
Senselet - Part 5 (ሰንሰለት)
Planet Ethiopia Dramas
Dana Season 5 - Part 71 (ዳና)
Planet Ethiopia Dramas
Meleket Season 2 - Part 78 (መለከት)
Planet Ethiopia Dramas
Funny Pranks - አስቂኝ ሽወዳ
አዋዜ/ድልህ አዘገጃጀት - Awaze / Deleh Reciepe
U
Yetekema Hiwot - Part 119 (የተቀማ ሕይወት) Kana TV Drama
Planet Ethiopia Dramas